OPEN የሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ (ሰመጉ) 146ኛ ልዩ መግለጫን ተከትሎ በተቋሞቻችሁ በኩል ለቀረቡት ቅሬታዎች የተሰጠ ምላሽ
የሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ (ሰመጉ) 146ኛ ልዩ መግለጫን ተከትሎ በተቋሞቻችሁ በኩል ለቀረቡት ቅሬታዎች የተሰጠ ምላሽ። ሙሉ ምላሹን በፒዲኤፍ እዚህ ያገኛሉ።
ETHIOPIAN HUMAN RIGHTS COUNCIL
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባኤ
ETHIOPIAN HUMAN RIGHTS COUNCIL
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባኤ
የሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ (ሰመጉ) 146ኛ ልዩ መግለጫን ተከትሎ በተቋሞቻችሁ በኩል ለቀረቡት ቅሬታዎች የተሰጠ ምላሽ። ሙሉ ምላሹን በፒዲኤፍ እዚህ ያገኛሉ።
የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ሰመጉ) ከዚህ ቀደም በተደጋጋሚ በሀገራችን የተለያዩ አካባቢዎች ለሚከሰቱ በተለይም ከማንነት ጋር የተያያዙ ግጭቶችና ጥቃቶች ዘላቂና የማያዳግም መፍትሄ እንዲሰጣቸው፤ እንዲሁም በግጭቶቹ እና በጥቃቶቹ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ እጃቸው ያለበት አካላት በህግ ተጠያቂ እንዲደረጉ ለሚመለከታቸው የመንግስት አካላት ሲያሳስብና ሲጠይቅ መቆየቱ ይታወሳል። ይሁንና ግጭቶቹና ጥቃቶቹ በተለ
ታህሳስ 24 ቀን 2011 ዓ.ም የዚህ ልዩ መግለጫ አቢይ አላማ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በጉጂ ዞን በሚገኙ የተለያዩ አካባቢዎች፣ በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ጌዴኦ ዞን በሚገኙ የተለያዩ አካባቢዎች እንዲሁም በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ በሲዳማና ወላይታ ብሔረሰብ ተወላጆችና አባላት መካከል በተፈጠሩ ጥቃትና ግጭቶች ምክንያት እየተፈጸሙ ያሉ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶችን በበቂ ማስረጃ አስደግ
የሰብአዊ መብቶች ጉባኤ ከህግ አግባብ ውጭ በ2002 ዓ.ም በኢፌድሪ በጎ አድራጎትና ማህበራት ኤጀንሲ በተፃፈ ደብዳቤ የታገደበትን ስምንት ሚሊዮን ሰባት መቶ ዘጠና ሰባት ሺ አንድ መቶ ሰማንያ አራት ብር እንዲለቀቅለት ለጠቅላይ ሚንስቴር ፅ/ ቤት ደብዳቤ አስገባ። ለጠቅላየ ሚንስቴር ፅ/ቤት የተፃፈ ደብዳቤ በፒዲኤፍ
ሕዳር 04 ቀን 2011 ዓ.ም. የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ሰኞ ሕዳር 03 ቀን 2011 ዓ.ም. በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ በአዲስ አበባ ውስጥ ብቻ አሰቃቂ ድርጊት የሚፈጸምባቸው 7 ድብቅ እስር ቤቶች መገኘታቸውን፤ ከእነዚህም በተጨማሪ በማረሚያ ቤቶችና በፖሊስ ጣቢያዎችም ጭምር በተጠረጣሪዎች ላይ ከሰብዓዊነት ያፈነገጠ እጅግ አሰቃቂ ድርጊቶች ሲፈፀሙ መቆየታቸውን ገልፀዋል። ከእነዚህ በህግ ጥላ ስር በ
ጥቅምት 16 ቀን 2011 ዓ.ም በትግራይ ክልል አላማጣ ከተማ የራያን ህዝብ የማንነት እና ራስን በራስ የማስተዳደር ጥያቄ ይዘው ጥቅምት 11 ቀን 2011 ዓም ሰልፍ በወጡ ዜጐች ላይ የክልሉ ልዩ ኃይል በወሰደው የሃይል እርምጃ ቢያንስ 9 ሰዎች በጥይት ተመተው መገደላቸውን፤ 16 ወጣቶች በጥይት መቁሰላቸውን፤ እንዲሁም ከ50 በላይ ወጣቶች እየተደበደቡ ታፍነው መወሰዳቸውን ምንጮች ለሰመጉ አረጋግጠዋል