በወቅታዊ የሀገራችን ሁኔታ ላይ ከኢሰመጉ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ (ሐምሌ 11 ቀን 2011 ዓ.ም)

በመጋቢት ወር 2010 ዓ.ም. ገዢው ፓርቲ የአመራር ለውጥ ማድረጉን ተከትሎ በጠቅላይ ሚኒስትርነት የተሾሙት ዶ/ር ዐብይ
አህመድ በበዓለ ሲመታቸው ወቅት ባደረጉት ንግግር ለሰብዓዊ መብቶች መከበር መስዋዕትነት ለከፈሉ ዜጐች ያላቸውን ክብር
መግለፃቸውና ስለደረሰባቸውም እንግልት ይቅርታ መጠየቃቸው፤ ዴሞክራሲ ለሀገሪቱ የህልውና ጉዳይ መሆኑን መግለፃቸው
ይታወሳል። ሃሳብን በነፃነት የመግለፅ፣ የመደራጀት እና የመሰብሰብ ነፃነትን የተመለከቱ ሰብዓዊ እና ዴሞክራሲያዊ መብቶች
ሊከበሩ እንደሚገባ ለዜጐች የሰጡት ቃል ላለፉት በርካታ አስርት አመታት የተለየ ሃሳብን በማንፀባረቃቸዉ ብቻ እስርና እንግልት
ሲደርስባቸው የቆዩ ዜጎቻችንን የጉዳት ስሜት ያከመ ብቻ ሳይሆን ለሃገሪቱ መፃዒ ዘመን ተስፋ ፈንጣቂ ነበር…. የመግለጫውን ሙሉ ሰነድ ከዚህ ያውርዱ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*

*

*