OPEN የስራ ላይ ልምምድ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ) እና የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ፕሮጀክት ከሲቪል ራይትስ ዲፌንደርስ (Civil Rights Defenders) ጋር በመተባበር ለአዳዲስ እና ብቁ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች የሥራ ላይ ልምምድ አዘጋጅተዋል። የሥራ ላይ ልምምዱ የእድሉ ተጠቃሚ የሚሆኑ ወጣቶች በሀገር ውስጥ የሰብዓዊ መብት ተቋማት ውስጥ በመሳተፍ ተግባራዊ ልምድ እንዲቀስሙ ታስቦ የተዘጋጀ ነው። …