OPEN መንግስት በህይወት የመኖር፣ የአካል ደህንነት እና የመዘዋወር መብቶችን በተገቢው ሁኔታ ሊያከብር እና ሊያስከብር ይገባል!
መንግስት_በህይወት_የመኖር፣_የአካል_ደህንነት_እና_የመዘዋወር_መብቶችን_በተገቢው_ሁኔታ_ሊያከብር_እናDownload
Human Rights Council – Ethiopia
Just another WordPress site
Human Rights Council – Ethiopia
Just another WordPress site
መንግስት_በህይወት_የመኖር፣_የአካል_ደህንነት_እና_የመዘዋወር_መብቶችን_በተገቢው_ሁኔታ_ሊያከብር_እናDownload
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስትና በሶማሌ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ውስጥ በሚገኙ የተለያዩ አካባቢዎች የተፈጸሙ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶችን በተመለከተ ሰብአዊ መብትች ጉባኤ ልዩ መግለጫውን ይፋ አድርጓል። በሰብአዊ መብቶች ጉባኤ 144ኛ ልዩ መግለጫ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች የተፈጸሙት ከጥር 2009 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ጥር 2010 ዓ.ም ባሉት 12ወራት ሲሆን ሪፖርቱ በዜጎች ላይ የተፈፀመ ግድያን፣
Read More
በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት በጌዴኦ ዞን በተለያዩ ወረዳዎች እና በሐረሪ ክልላዊ መንግስት በሐረር ከተማ ውስጥ እየተፈፀሙ ያሉ የተለያዩ የመብት ጥሰቶች በአስቸኳይ ይቁሙ! የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ(ሰመጉ) መንግስት ለብሔረሰብ ተኮር ጥቃቶች የማያዳግም የፖሊሲና የአፈፃፀም መፍትሔ እንዲሰጥ ጠየቀ። ሰመጉ በ143ኛ ልዩ መግለጫው በኢትዮጵያ ብሔርን መሠረት ያደረጉ ጥቃቶች እና ግጭ
Read More
የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ሰመጉ)፣ የቀድሞው የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ) በኢትዮጵያ የሽግግር ወቅት ቻርተር አንቀጽ 1(ሀ) እና በኢትዮጵያ ፍትሐ ብሔር ሕግ ቁጥር ከ404-482 በተጻፉት ድንጋጌዎች መሠረት መስከረም 29 ቀን 1984 ዓ.ም. በአባላት የተመሠረተ የመጀመሪያው መንግሥታዊ ያልሆነ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ተቋም ነው፡፡ ሰመጉ በበጎ አድራጎትና ማኅበራት ዐዋጅ ቁጥር 621
Read More
ሙሉ መግለጫውን ከዚህ በታች ያንብቡ በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን ኖኖ አሎ ቀበሌ የተፈፀመ የመብት ጥሰት የመብት ጥሰቱ የኋላ ታሪክ በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ምዕራብ ሸዋ ዞን ኖኖ ወረዳ በሚገኙ የተለያዩ ቀበሌዎች ውስጥ በእርሻ ሥራ የሚተዳደሩ አርሶ አደሮች የተለያዩ አይነት ሰብሎችን በመዝራት ራሳቸውን፣ ቤተሰባቸውን ክልሉንና በአጠቃላይም ለሀገሪቱ ገበያ የሚቀርብ ምርት በማምረት የሚታ
Read More
ዓርብ ሚያዝያ ሰባት ቀን 2008 ዓ.ም በግምት ከንጋቱ 11 ሰዓት ጀምሮ በኢትጵያ ጋማቤላ ክልል ኑዌር ዞን ሦስት ወረዳዎች ውስጥ በሚገኙ 13 ቀበሌዎች ውስጥ ‹‹ከደቡብ ሱዳን የመጡ››