OPEN በመንግሥት የጸጥታና ታጣቂ ኃይሎች በዜጎች ላይ የሚፈጸም አሠቃቂ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች በአስቸኳይ ይቁሙ
በመንግሥት የጸጥታና ታጣቂ ኃይሎች በዜጎች ላይ የሚፈጸም አሠቃቂ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች በአስቸኳይ ይቁሙ! ሰመጉ በ140ኛ ልዩ መግለጫው በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የተፈጸሙ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶችን አጋልጧል፡፡ ሙሉ መግለጫውን ከዚህ በታች ይመልከቱ፡፡
ETHIOPIAN HUMAN RIGHTS COUNCIL
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባኤ
ETHIOPIAN HUMAN RIGHTS COUNCIL
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባኤ
በመንግሥት የጸጥታና ታጣቂ ኃይሎች በዜጎች ላይ የሚፈጸም አሠቃቂ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች በአስቸኳይ ይቁሙ! ሰመጉ በ140ኛ ልዩ መግለጫው በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የተፈጸሙ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶችን አጋልጧል፡፡ ሙሉ መግለጫውን ከዚህ በታች ይመልከቱ፡፡
HRCO’s Press Release, House Demolishing July 1 2016 በአዲስ አበባ ከተማና አካባቢው ዜጐችን ከቤት ንብረት የማፈናቀል ድርጊት ይቁም!! በአዲስ አበባ ከተማ የተለያዩ ክፍለ ከተሞች የከተማው አስተዳደር ከከተማው ማስተር ፕላን ጋር አይጣጣምም በሚል ምክንያት በርካታ ቤቶችን በማፍረስ ላይ ይገኛል። በአስር ሺህዎች የሚቆጠሩ ዜጐችም ለከፍተኛ አደጋም ተጋልጠው ይገኛሉ። በተለ
ሰመጉ 141ኛ ልዩ መግለጫውን ይፋ አደረገ። HRCO 141st Special Report Amharic Scanned “በኢፌዴሪ ሕገ መንግሥት መሠረት የማንነት ጥያቄ በሚያነሱ ዜጎች ላይ የሚፈጸም ግድያ፡ ሕገወጥ እስራት፡ አፍኖ መሠወር፡ ማፈናቀልና ንብረት መንጠቅ በአስቸኳይ ይቁም!” በሚል ባወጣው መግለጫ የወልቃይት፡ የቅማንት፡ የቁጫና የኮንቶማ ማህበረሰቦች አባላት ያነሷቸውን የማንነት ጥያቄዎች ተከትሎ
ሰመጉ 141ኛ ልዩ መግለጫውን ይፋ አደረገ። HRCO 141st Special Report Amharic (Sene 01 2008) “በኢፌዴሪ ሕገ መንግሥት መሠረት የማንነት ጥያቄ በሚያነሱ ዜጎች ላይ የሚፈጸም ግድያ፤ ሕገወጥ እስራት፤ አፍኖ መሠወር፤ ማፈናቀልና ንብረት መንጠቅ በአስቸኳይ ይቁም!” በሚል ባወጣው መግለጫ የወልቃይት፤ የቅማንት፤ የቁጫና የኮንቶማ ማህበረሰቦች አባላት ያነሷቸውን የማንነት ጥያቄ
“በኢፌዴሪ ሕገ መንግሥት መሠረት የማንነት ጥያቄ በሚያነሱ ዜጎች ላይ የሚፈጸም ግድያ፡ ሕገወጥ እስራት፡ አፍኖ መሠወር፡ ማፈናቀልና ንብረት መንጠቅ በአስቸኳይ ይቁም!!” በሚል ባወጣው 141ኛ ልዩ መግለጫ የወልቃይት፡ የቅማንት፡ የቁጫና የኮንቶማ ማህበረሰቦች አባላት ያነሷቸውን የማንነት ጥያቄዎች ተከትሎ በየክልሎቹ የተነሱ ግጭቶች የደረሰውን የሰው ህይወት መጥፋት፤ የአካል መጉደል፤ ህገወጥ እስራት፤
“በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በጋሞጎፋ ዞን በአርባምንጭ ዙሪያ ወረዳ በላንቴ ቀበሌ ገበሬ ማህበር ውስጥ በወላይታ እና በኦቾሎ ብሄረሰብ አባላት መካከል በ1992 ዓ.ም በይዞታ ይገባኛል ሰበብ በተፈጠረ ግጭት በወላይታ ተወላጆች ላይ የሕይወት መጥፋት ፣ የንብረት መወደም እና የወላይታ ብሄረሰብ ተወላጆች ከእድር እንደማስወጣት ያሉ የተለያዩ የማሕበራዊ ሕይወት ችግሮች ደርሰው