Human Rights Council - Ethiopia

Just another WordPress site

  • Home
  • ጋዜጣዊ መግለጫ
  • የህትመት ዉጤቶች
  • ሪፖርቶች
  • About HRCO

OPEN በሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች ላይ የሚካሄደው ማሸማቀቅ፤ወከባ እና እስራተ ይቁም!!

HRCO Press release on HRDs

Categories: Featured, ልዩ መግለጫ
Posted on: Sep 2, 2016
Region: ሐረሪ, ሶማሌ, ቤኒሻንጉል ጉሙዝ, ትግራይ, አማራ, አዲስ አበባ, አፋር, ኦሮሚያ, ደቡብ ብሔሮች፤ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች, ድሬዳዋ, ጋምቤላ

OPEN የሕዝብ ሰላማዊ ሰልፍ የማድረግ ዲሞክራሲያዊ መብት ይከበር!! በመንግስት የጸጥታ ሃይሎች የሚወሰድ አላስፈላጊ የኃይል እርምጃ በአስቸኳይ ይቁም!!

የህዝብ ሰላማዊ ሰልፍ የማድረግ ዲሞክራሲያዊ መብት እንዲከበርና የመንግስት የጸጥታ ኃይሎች የሚወስዱት አላስፈላጊ የኃይል እርምጃ በአስቸኳይ እንዲቆም ሰመጉ ጠየቀ። ነሐሴ 26 ቀን 2008 ዓ ም ሰመጉ ባወጣው ጋዜጣዊ መግለጫ መንግስት የሚያደርሰው የሰብዓዊ መብት ጥሰት ሐገሪቱን ወደ ከባድ ፖለቲካዊና ማህበራዊ ቀውስ እናዳያስገባት ስጋቱን ገልጿል። ከሐምሌ ወር መጨረሻ ጀመሮ በመንግስት የጸጥታ ኃይሎች

Categories: Featured, ልዩ መግለጫ
Posted on: Sep 2, 2016
Region: ሐረሪ, ሶማሌ, ቤኒሻንጉል ጉሙዝ, ትግራይ, አማራ, አዲስ አበባ, አፋር, ኦሮሚያ, ደቡብ ብሔሮች፤ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች, ድሬዳዋ, ጋምቤላ

OPEN ብሄር ተኮር ማፈናቀልና እንግልት በአስቸኳይ ይቁም!

ሙሉ መግለጫውን ከዚህ በታች ያንብቡ በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን ኖኖ አሎ ቀበሌ የተፈፀመ የመብት ጥሰት የመብት ጥሰቱ የኋላ ታሪክ በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ምዕራብ ሸዋ ዞን ኖኖ ወረዳ በሚገኙ የተለያዩ ቀበሌዎች ውስጥ በእርሻ ሥራ የሚተዳደሩ አርሶ አደሮች የተለያዩ አይነት ሰብሎችን በመዝራት ራሳቸውን፣ ቤተሰባቸውን ክልሉንና በአጠቃላይም ለሀገሪቱ ገበያ የሚቀርብ ምርት በማምረት የሚታ

Categories: ልዩ መግለጫ
Posted on: Aug 17, 2016
Region: ኦሮሚያ

OPEN በመንግሥት የጸጥታና ታጣቂ ኃይሎች በዜጎች ላይ የሚፈጸም አሠቃቂ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች በአስቸኳይ ይቁሙ

በመንግሥት የጸጥታና ታጣቂ ኃይሎች በዜጎች ላይ የሚፈጸም አሠቃቂ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች በአስቸኳይ ይቁሙ! ሰመጉ በ140ኛ ልዩ መግለጫው በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የተፈጸሙ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶችን አጋልጧል፡፡ ሙሉ መግለጫውን ከዚህ በታች ይመልከቱ፡፡  

Categories: Featured, ልዩ መግለጫ
Posted on: Aug 16, 2016
Region: አዲስ አበባ, ኦሮሚያ

OPEN በአዲስ አበባ ከተማና አካባቢው ዜጐችን ከቤት ንብረት የማፈናቀል ድርጊት ይቁም!!

HRCO’s Press Release, House Demolishing July 1 2016 በአዲስ አበባ ከተማና አካባቢው ዜጐችን ከቤት ንብረት የማፈናቀል ድርጊት ይቁም!! በአዲስ አበባ ከተማ የተለያዩ ክፍለ ከተሞች የከተማው አስተዳደር ከከተማው ማስተር ፕላን ጋር አይጣጣምም በሚል ምክንያት በርካታ ቤቶችን በማፍረስ ላይ ይገኛል። በአስር ሺህዎች የሚቆጠሩ ዜጐችም ለከፍተኛ አደጋም ተጋልጠው ይገኛሉ። በተለ

Categories: ልዩ መግለጫ
Posted on: Jul 5, 2016
Region: አዲስ አበባ
« Previous Page
Next Page »

Languages

  • አማርኛ
    • English (እንግሊዝኛ)

Recent Posts

  • የሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ (ሰመጉ) 146ኛ ልዩ መግለጫን ተከትሎ በተቋሞቻችሁ በኩል ለቀረቡት ቅሬታዎች የተሰጠ ምላሽ
  • በወቅታዊ የሀገራችን ሁኔታ ላይ ከሰመጉ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ በአገሪቱ በአንዳንድ አካባቢዎች በተለያዩ ምክንያቶች እየተቀሰቀሱ ያሉ ግጭቶች ዘላቂ መፍትሄ ይፈለግላቸው!
  • የሰብአዊ መብቶች ጉባኤ 146ኛ ልዩ መግለጫ – በኦሮሚያና በደቡብ ክልሎች በሚገኙ የተለያዩ አካባቢዎች የተፈፀሙ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች
  • ሰመጉ በመንግስት የታገደበት በሚሊዮኖች የሚቆጠር ገንዘብ እንዲለቀቅለት ጠቅላይ ሚንስቴር ፅ/ቤትን በደብዳቤ ጠየቀ።

Like us on Facebook

Facebook By Weblizar Powered By Weblizar

Follow us on Twitter

Tweets by @@hrcoethio

Search

Post range:

Copyright © 2019 · Magazine Pro Theme on Genesis Framework · WordPress · Log in