OPEN በወቅታዊ የሀገራችን ሁኔታ ላይ ከሰመጉ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ በአገሪቱ በአንዳንድ አካባቢዎች በተለያዩ ምክንያቶች እየተቀሰቀሱ ያሉ ግጭቶች ዘላቂ መፍትሄ ይፈለግላቸው!

የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ሰመጉ) ከዚህ ቀደም በተደጋጋሚ በሀገራችን የተለያዩ አካባቢዎች ለሚከሰቱ በተለይም ከማንነት ጋር የተያያዙ ግጭቶችና ጥቃቶች ዘላቂና የማያዳግም መፍትሄ እንዲሰጣቸው፤ እንዲሁም በግጭቶቹ እና በጥቃቶቹ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ እጃቸው ያለበት አካላት በህግ ተጠያቂ እንዲደረጉ ለሚመለከታቸው የመንግስት አካላት ሲያሳስብና ሲጠይቅ መቆየቱ ይታወሳል። ይሁንና ግጭቶቹና ጥቃቶቹ በተለ …