OPEN አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ከታወጀ (ከመስከረም 28 2ዐዐ9 ዓ.ም) ጀምሮ በዜጎች ላይ የሚፈፀም የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት በአስቸኳይ ይቁም!

አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ከታወጀ (ከመስከረም 28 2ዐዐ9 ዓ.ም) ጀምሮ በዜጎች ላይ የሚፈፀም የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት በአስቸኳይ ይቁም! የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ሰመጉ) የአስቸኳይ ግዜ አዋጁ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ በዜጐች ላይ የተፈፀሙትን የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት ይፋ አደረገ። ሰመጉ ሰኞ ግንቦት 21 ቀን 2009 ዓ。ም ባወጣው በ142ኛ ልዩ መግለጫው በተለያዩ የሃገራችን ክፍሎች በተለይም በኦሮሚያ፣ በ …