OPEN ሰመጉ 26ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔውን አካሄደ

ሰመጉ 26ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔውን ትናንት መጋቢት 24 ቀን 2009 ዓ.ም. አካሄደ፡፡ ጉባዔው በሰመጉ ዋና ዳይሬክተር አቶ ብጽዓተ ተረፈ ‹‹የእንኳን ደህና መጣችሁ›› መልዕክት የተከፈተ ሲሆን፣ የላቀ አስተዋጽኦ ላበረከቱ የድርጅቱ መሥራችና አንጋፋ አባላት የምስጋናና የዕውቅና የምስክር ወረቀት ተሰጥቷል፡፡ በተያያዘም፣ ዋና ዳይሬክተሩ ለሰመጉ መሥራች አባት ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማሪያም ከድርጅ …