OPEN የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ 140ኛ ልዩ መግለጫ

The Human Rights Council (HRCO) 140th Special Report, Amharic (Scanned) March 14 2016 ሰመጉ “በመንግሥት የጸጥታና ታጣቂ ኃይሎች በዜጎች ላይ የሚፈጸም አሠቃቂ ግድያ፤ ሕገወጥ እሥር፤ ድብደባ፤ ማስፈራራትና ማዋከብ በአስቸኳይ ይቁም!!” በሚል ርዕስ ያወጣው ልዩ መግለጫ።

OPEN ከአዲስ አበባና የኦሮሚያ ልዩ ዞን የተቀናጀ ማስተር ፕላን ተቃዉሞ እንቅስቃሴ ጋር በተያያዘ የሚፈጸሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች በአስቸኳይ ይቁሙ!!

HRCO Press Release Oromo Protest Scanned C Dec 11 2015 በተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞች ከህዳር 2008 ዓ. ም. መጨረሻ ጀምሮ የአዲስ አበባና የኦሮሚያ ልዩ ዞን የተቀናጀ ማስተር ፕላን እቅድን በመቃወም ሰልፍ በወጡ ዜጐች ላይ የመንግስት የጸጥታ ሃይሎች እየፈጸሙ ያሉትን የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች በአስቸኳይ እንዲያቆሙ አሳሰበ::  

OPEN 107ኛ ልዩ መግለጫ – የብሔረሰቦች ራስን የማስተዳደር ጥያቄ ዘላቂ መፍትሄ ያሻዋል

“የገዋዳ(አሌ) ብሔረሰብ በደቡብ ብሔር ብሔረሰብ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት ከሚኖሩ በርካታ ብሔረሰቦች አንዱ ነው።  የብሄረሰቡ አባላት ከ1987 ዓም ጀምሮ በደራሼ ልዩ ወረዳ በሚገኙ 10 ቀ/ ገ ማህበራት ፤ በኮንሶ ልዩ ወረዳ በሚገኙ 7 ቀ ገ ማህበራት እና በደቡብ ኦሞ በሚገኙ 10 ቀ/  ገ/ ማህበራት ውስጥ ይኖራሉ።  ራሳችን ችለን በልዩ ወረዳ መደራጀት ሲገባን በተለያዩ ወረዳዎች መካከል ብሔረሰ …