OPEN 105ኛ ልዩ መግለጫ- ሕጋዊ መፍ ት ሔ የሚሻ ሕገ ወጥ ድርጊት

“በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በጋሞጎፋ ዞን በአርባምንጭ ዙሪያ ወረዳ በላንቴ ቀበሌ ገበሬ ማህበር ውስጥ በወላይታ እና በኦቾሎ ብሄረሰብ አባላት መካከል በ1992 ዓ.ም  በይዞታ ይገባኛል ሰበብ በተፈጠረ ግጭት በወላይታ ተወላጆች ላይ የሕይወት መጥፋት ፣ የንብረት መወደም  እና የወላይታ ብሄረሰብ ተወላጆች ከእድር እንደማስወጣት ያሉ የተለያዩ የማሕበራዊ ሕይወት ችግሮች ደርሰው …

OPEN መልዕክተ ሰመጉ የመጋቢት 2008 ዓ.ም. ዕትም

HRCO News Letter Vol. 4 የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ሰመጉ) በ24ኛ ዓመት ቁጥር 004 ዕትሙ የተለያዩ ጉዳዮችን የዳሰሰ ሲሆን ከእነዚህም መካከል በአፍሪካ ለሚፈጸሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ተጠያቂነትን ለማስፈን የሚያስችሉ የህግ ማዕቀፎችን፤ በሀገራችን እየጠነከረ የመጣውን ጽንፈኛ የብሔር ፖለቲካ አመለካከትና ለሰብዓዊ መብት ጥሰት ያለዉን አስተዋጽኦ፤ እንዲሁም የሰብዓዊ መብት ኮሚሽኑ ለተ …

OPEN 107ኛ ልዩ መግለጫ – የብሔረሰቦች ራስን የማስተዳደር ጥያቄ ዘላቂ መፍትሄ ያሻዋል

“የገዋዳ(አሌ) ብሔረሰብ በደቡብ ብሔር ብሔረሰብ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት ከሚኖሩ በርካታ ብሔረሰቦች አንዱ ነው።  የብሄረሰቡ አባላት ከ1987 ዓም ጀምሮ በደራሼ ልዩ ወረዳ በሚገኙ 10 ቀ/ ገ ማህበራት ፤ በኮንሶ ልዩ ወረዳ በሚገኙ 7 ቀ ገ ማህበራት እና በደቡብ ኦሞ በሚገኙ 10 ቀ/  ገ/ ማህበራት ውስጥ ይኖራሉ።  ራሳችን ችለን በልዩ ወረዳ መደራጀት ሲገባን በተለያዩ ወረዳዎች መካከል ብሔረሰ …

OPEN 106ኛ ልዩ መግለጫ- ለጎሣ ግጭት ዘላቂ መፍትሄ ይሰጥ

“የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ጉባኤ በዚህ 106ኛ ልዩ መግለጫው በደቡብ ብሄር ብሄረሰብ ሕዝቦች ክልል በአማሮ ኬሌ ልዩ ወረዳ በሚኖሩ የ ኮይራ ብሄረሰብ አባላትና በአዋሳኙ በኦሮሚያ ክልል ጉጂ ዞን አባያ ገላና ወረዳ በሚኖሩ የጉጂ ኦሮሞ ብሄረሰብ አባላት መካከል በተከሰተ ግጭት የደረሰውን የሕይወት ጥፋት ፣ የንብረት ውድመትና የተለያዩ ማህበረሰባዊ ቀውሶች በቦታው በመገኘት አጣርቶ እንደሚከተለው አቅር …

OPEN 100ኛ ልዩ መግለጫ- አጥፊዎች ለፍርድ መቅረባቸው በጎ አድርጊት ነው

“የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባኤ(ኢሰመጉ) በተለያዩ ጊዜያት የተከሰቱ የጎሳ ግጭቶችን፣ እንዲሁም በቅርቡ የተከሰተውን የሀይማኖት ግት አስመልክቶ ባወጣቸው መግለጫዎች ተጠያቂዎች ለፍርድ እንዲቀርቡ ፣ ጉዳት የደረሰባቸው ተገቢ ካሳ እንዲሰጣቸውና ፣ ግጭቶቹ እንዳይደገሙ ዘላቂ መፍትሄ እንዲፈግላቸው ማሳሳቡ ይታወቃል። ኢሰመጉ በዚህ 100ኛ መግለጫው ከላይ ለተጠቀሰው የሀይማኖት ግጭት ተጠያቂ የሆኑት ግ …

OPEN 100ኛ ልዩ መግለጫ- አጥፊዎች ለፍርድ መቅረባቸው በጎ ድርጊት ነው

“የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሰመጉ)  በተለያዩ ጊዜ የተከሰቱ የጎሳ ግጭቶችን፣ እንዲሁም በቅርቡ የተከሰተውን የሀይማኖት ግጭት አስመልክቶ ባወጣቸው መግለጫዎች ተጠያቂዎች ለፍርድ እንዲቀርቡ ፣ ጉዳት የደረሰባቸው ተገቢ ካስ እንዲሰጣቸው ግጭቶቹ እንዳይደገሙ ዘላቂ መፍትሔ እንዲፈለግላቸው ማሳሰቡ ይታወቃል። ኢሰመጉ በዚህ 100 ኛ መግለጫው ከላይ ለተጠቀሰው የሀይማኖት ግጭት  ተጠያቂ የሆኑት …