OPEN ሰብዓዊና ዲሞክራሲያዊ መብቶችን ለማስከበር ሕዝብ ተስፋ የጣለበት አጋጣሚ እንዳይባክን!
ሰኔ 22 ቀን 2010 ዓ.ም – ከሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ሰመጉ) በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተሰጠ መግለጫ። መሉ መግለጫውን እዚህ (ፒዲኤፍ) በመጫን ማውረድ የችላሉ።
Human Rights Council – Ethiopia
Just another WordPress site
Human Rights Council – Ethiopia
Just another WordPress site
ሰኔ 22 ቀን 2010 ዓ.ም – ከሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ሰመጉ) በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተሰጠ መግለጫ። መሉ መግለጫውን እዚህ (ፒዲኤፍ) በመጫን ማውረድ የችላሉ።
መንግስት ለሰላም፣ ለሰብዓዊ መብት መከበር እና ለዲሞክራሲ መስፈን ያለውን ቁርጠኝነት በተግባር እንዲያሳይ ሰመጉ ጠየቀ። የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ባካሔደው ስብሰባ የፖለቲካ ምሕዳሩ መጥበቡን፣ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች በየቦታው እንደሚታዩ እና ዲሞክራሲያዊ ባህል እንዲዳብር መንግስት ተገቢውን ጥረት አለማድረጉን በመገምገም የገዢው ፓርቲ አመራር ኃላፊነቱን እንደሚወስድ በመግለፅ ፓርቲው መግለጫ
Read More
Welcome to Astra Sites. This is your first post. Edit or delete it, then start blogging!
በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት በጌዴኦ ዞን በተለያዩ ወረዳዎች እና በሐረሪ ክልላዊ መንግስት በሐረር ከተማ ውስጥ እየተፈፀሙ ያሉ የተለያዩ የመብት ጥሰቶች በአስቸኳይ ይቁሙ! የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ(ሰመጉ) መንግስት ለብሔረሰብ ተኮር ጥቃቶች የማያዳግም የፖሊሲና የአፈፃፀም መፍትሔ እንዲሰጥ ጠየቀ። ሰመጉ በ143ኛ ልዩ መግለጫው በኢትዮጵያ ብሔርን መሠረት ያደረጉ ጥቃቶች እና ግጭ
Read More
የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ በግብር ጭማሪው ላይ ከንግዱ ማህበረሠብ ለተነሳው ቅሬታና ተቃውሞ እንዲሁም በክልሎች መካከል ለሚነሱት ግጭቶች ምላሽ እንዲሰጣቸው ጠየቀ። ሰመጉ ጳጉሜ 04 ቀን 2009 ዓም ይፋ ባደረገው ጋዜጣዊ መግለጫ የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ‹‹አማካይ የቀን ገቢ ግምት›› በማለት በንግድ ማህበረሰቡ ላይ የጣለውን የግብር መጠን ተከትሎ ከንግድ ማህበረሰቡ የገቢ ግም
Read More
HRCO 142nd Special Report English Executive summary In anticipation of the translation of the 142nd Special Report from Amharic to English, HRCO releases the Executive Summary of the report. The Special Report shows the findings of the investigations r
Read More