OPEN የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ /ኢሰመጉ/ የአዲስ ዓመት የመልካም ምኞት መግለጫ

ለመላዉ ኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ!! መጪዉ አዲስ ዓመት ሃገራችን ኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች የተከበሩባትና ሃገራዊ ሠላም የሰፈነባት ትሆን ዘንድ አደራውን እና መልካም ምኞቱን ያስተላልፋል። ሁላችንም የምንመኛትኢትዮጵያን እናይ ዘንድ ያለፉትን ዓመታት በአጠቃላይ እና ያለፈዉን ዓመት በተለይም ያስተናገድናቸዉን ፖለቲካዊ ለዉጦች በማጤን በከፍተኛ መረጋጋት ዉ
Read More

OPEN Call for Proposals for Small Grants

Call for Proposals for Small Grants (Open for Individuals/Group Human Rights Defenders and Newly Registered CSOs) Background CRD is partnering with EHRCo. and CARD, civil society organizations basing in Ethiopia, for a project titled “Supporting Transi
Read More

OPEN Paid Internship Program

Overview The Ethiopian Human Rights Council (EHRCO) and Ethiopia Human Rights Project (EHRP), in collaboration with Civil Rights Defenders, organized paid Internship opportunities to emerging human rights defenders. The Internships provide individuals
Read More

OPEN የስራ ላይ ልምምድ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ) እና የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ፕሮጀክት ከሲቪል ራይትስ ዲፌንደርስ (Civil Rights Defenders) ጋር በመተባበር ለአዳዲስ እና ብቁ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች የሥራ ላይ ልምምድ አዘጋጅተዋል። የሥራ ላይ ልምምዱ የእድሉ ተጠቃሚ የሚሆኑ ወጣቶች በሀገር ውስጥ የሰብዓዊ መብት ተቋማት ውስጥ በመሳተፍ ተግባራዊ ልምድ እንዲቀስሙ ታስቦ የተዘጋጀ ነው።
Read More

OPEN በወቅታዊ የሀገራችን ሁኔታ ላይ ከኢሰመጉ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ (ሐምሌ 11 ቀን 2011 ዓ.ም)

በመጋቢት ወር 2010 ዓ.ም. ገዢው ፓርቲ የአመራር ለውጥ ማድረጉን ተከትሎ በጠቅላይ ሚኒስትርነት የተሾሙት ዶ/ር ዐብይ አህመድ በበዓለ ሲመታቸው ወቅት ባደረጉት ንግግር ለሰብዓዊ መብቶች መከበር መስዋዕትነት ለከፈሉ ዜጐች ያላቸውን ክብር መግለፃቸውና ስለደረሰባቸውም እንግልት ይቅርታ መጠየቃቸው፤ ዴሞክራሲ ለሀገሪቱ የህልውና ጉዳይ መሆኑን መግለፃቸው ይታወሳል። ሃሳብን በነፃነት የመግለፅ፣ የመደራጀት
Read More