የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ /ኢሰመጉ/ የአዲስ ዓመት የመልካም ምኞት መግለጫ

ለመላዉ ኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ!!

መጪዉ አዲስ ዓመት ሃገራችን ኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች የተከበሩባትና ሃገራዊ ሠላም የሰፈነባት ትሆን ዘንድ አደራውን እና መልካም ምኞቱን ያስተላልፋል።

ሁላችንም የምንመኛትኢትዮጵያን እናይ ዘንድ ያለፉትን ዓመታት በአጠቃላይ እና ያለፈዉን ዓመት በተለይም ያስተናገድናቸዉን ፖለቲካዊ ለዉጦች በማጤን በከፍተኛ መረጋጋት ዉስጥ ሆነን ሃገራችንን ማሻገር ይኖርብናል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*

*

*