Latest Posts

መልዕክተ ሰመጉ የመጋቢት 2008 ዓ.ም. ዕትም

HRCO News Letter Vol. 4

የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ሰመጉ) በ24ኛ ዓመት ቁጥር 004 ዕትሙ የተለያዩ ጉዳዮችን የዳሰሰ ሲሆን ከእነዚህም መካከል በአፍሪካ ለሚፈጸሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ተጠያቂነትን ለማስፈን የሚያስችሉ የህግ ማዕቀፎችን፤ በሀገራችን እየጠነከረ የመጣውን ጽንፈኛ የብሔር ፖለቲካ አመለካከትና ለሰብዓዊ መብት ጥሰት ያለዉን አስተዋጽኦ፤ እንዲሁም የሰብዓዊ መብት ኮሚሽኑ ለተቋቋመበት ዓላማ ያለዉን ቁርጠኝነት የገመገመበት ፅሁፎች ይገኙበታል።

የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ 140ኛ ልዩ መግለጫ

The Human Rights Council (HRCO) 140th Special Report, Amharic (Scanned) March 14 2016

በመንግሥት የጸጥታና ታጣቂ ኃይሎች በዜጎች ላይ የሚፈጸም አሠቃቂ ግድያ፤ ሕገወጥ እሥር፤ ድብደባ፤ ማስፈራራትና ማዋከብ በአስቸኳይ ይቁም!!

የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ 140ኛ ልዩ መግለጫ

The Human Rights Council (HRCO) 140th Special Report, Amharic (Scanned) March 14 2016

ሰመጉ “በመንግሥት የጸጥታና ታጣቂ ኃይሎች በዜጎች ላይ የሚፈጸም አሠቃቂ ግድያ፤ ሕገወጥ እሥር፤ ድብደባ፤ ማስፈራራትና ማዋከብ በአስቸኳይ ይቁም!!” በሚል ርዕስ ያወጣው ልዩ መግለጫ።

ከአዲስ አበባና የኦሮሚያ ልዩ ዞን የተቀናጀ ማስተር ፕላን ተቃዉሞ እንቅስቃሴ ጋር በተያያዘ የሚፈጸሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች በአስቸኳይ ይቁሙ!!

HRCO Press Release Oromo Protest Scanned C Dec 11 2015

በተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞች ከህዳር 2008 ዓ. ም. መጨረሻ ጀምሮ የአዲስ አበባና የኦሮሚያ ልዩ ዞን የተቀናጀ ማስተር ፕላን እቅድን በመቃወም ሰልፍ በወጡ ዜጐች ላይ የመንግስት የጸጥታ ሃይሎች እየፈጸሙ ያሉትን የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች በአስቸኳይ እንዲያቆሙ አሳሰበ::