OPEN 99ኛ ልዩ መግለጫ – በተያዙ ሰዎች ላይ የሚፈፀመው ሰቆቃ ይቁም

“ኢትዮጵያ የተቀበለችው ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶች መግለጫ አንቀጽ 5  ማንም ሰው ላይ ጭካኔ የተሞላበት ኢሰብአዊ ወይም ክብርን በሚያዋርድ አያያዝ መያዝ አይገባውም፤ በዚህ ሁኔታ አይቀጣም ይላል። ኢትዮጵያ ፈርማ የተቀበለችውና ፍፁም አስገዳጅ የሆነው የሲቪልና የፖሊቲካ መብቶች ዓለም አቀፍ  ቃልኪዳንም በአንቀፅ 7 ላይ ይህንኑ መብት  ያረጋገጠና ይህ መብት በማናቸውም ሁኔታ የማይገሰስ መሆኑን በ …

OPEN 100ኛ ልዩ መግለጫ- አጥፊዎች ለፍርድ መቅረባቸው በጎ ድርጊት ነው

“የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሰመጉ)  በተለያዩ ጊዜ የተከሰቱ የጎሳ ግጭቶችን፣ እንዲሁም በቅርቡ የተከሰተውን የሀይማኖት ግጭት አስመልክቶ ባወጣቸው መግለጫዎች ተጠያቂዎች ለፍርድ እንዲቀርቡ ፣ ጉዳት የደረሰባቸው ተገቢ ካስ እንዲሰጣቸው ግጭቶቹ እንዳይደገሙ ዘላቂ መፍትሔ እንዲፈለግላቸው ማሳሰቡ ይታወቃል። ኢሰመጉ በዚህ 100 ኛ መግለጫው ከላይ ለተጠቀሰው የሀይማኖት ግጭት  ተጠያቂ የሆኑት …