OPEN 100ኛ ልዩ መግለጫ- አጥፊዎች ለፍርድ መቅረባቸው በጎ ድርጊት ነው
“የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሰመጉ) በተለያዩ ጊዜ የተከሰቱ የጎሳ ግጭቶችን፣ እንዲሁም በቅርቡ የተከሰተውን የሀይማኖት ግጭት አስመልክቶ ባወጣቸው መግለጫዎች ተጠያቂዎች ለፍርድ እንዲቀርቡ ፣ ጉዳት የደረሰባቸው ተገቢ ካስ እንዲሰጣቸው ግጭቶቹ እንዳይደገሙ ዘላቂ መፍትሔ እንዲፈለግላቸው ማሳሰቡ ይታወቃል። ኢሰመጉ በዚህ 100 ኛ መግለጫው ከላይ ለተጠቀሰው የሀይማኖት ግጭት ተጠያቂ የሆኑት …