OPEN መንግስት በህይወት የመኖር፣ የአካል ደህንነት እና የመዘዋወር መብቶችን በተገቢው ሁኔታ ሊያከብር እና ሊያስከብር ይገባል!
መንግስት_በህይወት_የመኖር፣_የአካል_ደህንነት_እና_የመዘዋወር_መብቶችን_በተገቢው_ሁኔታ_ሊያከብር_እናDownload
Human Rights Council – Ethiopia
Just another WordPress site
Human Rights Council – Ethiopia
Just another WordPress site
መንግስት_በህይወት_የመኖር፣_የአካል_ደህንነት_እና_የመዘዋወር_መብቶችን_በተገቢው_ሁኔታ_ሊያከብር_እናDownload
የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ሰመጉ)፣ የቀድሞው የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ) በኢትዮጵያ የሽግግር ወቅት ቻርተር አንቀጽ 1(ሀ) እና በኢትዮጵያ ፍትሐ ብሔር ሕግ ቁጥር ከ404-482 በተጻፉት ድንጋጌዎች መሠረት መስከረም 29 ቀን 1984 ዓ.ም. በአባላት የተመሠረተ የመጀመሪያው መንግሥታዊ ያልሆነ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ተቋም ነው፡፡ ሰመጉ በበጎ አድራጎትና ማኅበራት ዐዋጅ ቁጥር 621 …
HRCO Press release on HRDs
የህዝብ ሰላማዊ ሰልፍ የማድረግ ዲሞክራሲያዊ መብት እንዲከበርና የመንግስት የጸጥታ ኃይሎች የሚወስዱት አላስፈላጊ የኃይል እርምጃ በአስቸኳይ እንዲቆም ሰመጉ ጠየቀ። ነሐሴ 26 ቀን 2008 ዓ ም ሰመጉ ባወጣው ጋዜጣዊ መግለጫ መንግስት የሚያደርሰው የሰብዓዊ መብት ጥሰት ሐገሪቱን ወደ ከባድ ፖለቲካዊና ማህበራዊ ቀውስ እናዳያስገባት ስጋቱን ገልጿል። ከሐምሌ ወር መጨረሻ ጀመሮ በመንግስት የጸጥታ ኃይሎች …
በመንግሥት የጸጥታና ታጣቂ ኃይሎች በዜጎች ላይ የሚፈጸም አሠቃቂ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች በአስቸኳይ ይቁሙ! ሰመጉ በ140ኛ ልዩ መግለጫው በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የተፈጸሙ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶችን አጋልጧል፡፡ ሙሉ መግለጫውን ከዚህ በታች ይመልከቱ፡፡
ሰመጉ 141ኛ ልዩ መግለጫውን ይፋ አደረገ። HRCO 141st Special Report Amharic (Sene 01 2008) “በኢፌዴሪ ሕገ መንግሥት መሠረት የማንነት ጥያቄ በሚያነሱ ዜጎች ላይ የሚፈጸም ግድያ፤ ሕገወጥ እስራት፤ አፍኖ መሠወር፤ ማፈናቀልና ንብረት መንጠቅ በአስቸኳይ ይቁም!” በሚል ባወጣው መግለጫ የወልቃይት፤ የቅማንት፤ የቁጫና የኮንቶማ ማህበረሰቦች አባላት ያነሷቸውን የማንነት ጥያቄ …