OPEN
እየተፈፀሙ ያሉ ጥቃቶችና እገታዎች እንዲቆሙ መንግስት ሀላፊነቱን ይወጣ!
Human Rights Council – Ethiopia
Just another WordPress site
Human Rights Council – Ethiopia
Just another WordPress site
መንግስት_በህይወት_የመኖር፣_የአካል_ደህንነት_እና_የመዘዋወር_መብቶችን_በተገቢው_ሁኔታ_ሊያከብር_እናDownload
ጥቅምት 16 ቀን 2011 ዓ.ም በትግራይ ክልል አላማጣ ከተማ የራያን ህዝብ የማንነት እና ራስን በራስ የማስተዳደር ጥያቄ ይዘው ጥቅምት 11 ቀን 2011 ዓም ሰልፍ በወጡ ዜጐች ላይ የክልሉ ልዩ ኃይል በወሰደው የሃይል እርምጃ ቢያንስ 9 ሰዎች በጥይት ተመተው መገደላቸውን፤ 16 ወጣቶች በጥይት መቁሰላቸውን፤ እንዲሁም ከ50 በላይ ወጣቶች እየተደበደቡ ታፍነው መወሰዳቸውን ምንጮች ለሰመጉ አረጋግጠዋል
Read More
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስትና በሶማሌ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ውስጥ በሚገኙ የተለያዩ አካባቢዎች የተፈጸሙ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶችን በተመለከተ ሰብአዊ መብትች ጉባኤ ልዩ መግለጫውን ይፋ አድርጓል። በሰብአዊ መብቶች ጉባኤ 144ኛ ልዩ መግለጫ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች የተፈጸሙት ከጥር 2009 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ጥር 2010 ዓ.ም ባሉት 12ወራት ሲሆን ሪፖርቱ በዜጎች ላይ የተፈፀመ ግድያን፣
Read More