OPEN ብሄር ተኮር ማፈናቀልና እንግልት በአስቸኳይ ይቁም!

ሙሉ መግለጫውን ከዚህ በታች ያንብቡ በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን ኖኖ አሎ ቀበሌ የተፈፀመ የመብት ጥሰት የመብት ጥሰቱ የኋላ ታሪክ በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ምዕራብ ሸዋ ዞን ኖኖ ወረዳ በሚገኙ የተለያዩ ቀበሌዎች ውስጥ በእርሻ ሥራ የሚተዳደሩ አርሶ አደሮች የተለያዩ አይነት ሰብሎችን በመዝራት ራሳቸውን፣ ቤተሰባቸውን ክልሉንና በአጠቃላይም ለሀገሪቱ ገበያ የሚቀርብ ምርት በማምረት የሚታ …

OPEN በመንግሥት የጸጥታና ታጣቂ ኃይሎች በዜጎች ላይ የሚፈጸም አሠቃቂ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች በአስቸኳይ ይቁሙ

በመንግሥት የጸጥታና ታጣቂ ኃይሎች በዜጎች ላይ የሚፈጸም አሠቃቂ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች በአስቸኳይ ይቁሙ! ሰመጉ በ140ኛ ልዩ መግለጫው በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የተፈጸሙ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶችን አጋልጧል፡፡ ሙሉ መግለጫውን ከዚህ በታች ይመልከቱ፡፡  

OPEN መልዕክተ ሰመጉ ሰኔ 2008

መልዕክተ ሰመጉ ሰኔ 2008  የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ ወርኃዊ ልሣን የሆነችውን መልዕክተ ሰመጉ የሰኔ ወር ዕትም ከዚህ በታች ይመልከቱ መልዕክተ ሰመጉ

OPEN በኢፌዴሪ ሕገ መንግሥት መሠረት የማንነት ጥያቄ በሚያነሱ ዜጎች ላይ የሚፈጸም ግድያ፡ ሕገወጥ እስራት፡ አፍኖ መሠወር፡ ማፈናቀልና ንብረት መንጠቅ በአስቸኳይ ይቁም

ሰመጉ 141ኛ ልዩ መግለጫውን ይፋ አደረገ። HRCO 141st Special Report Amharic Scanned “በኢፌዴሪ ሕገ መንግሥት መሠረት የማንነት ጥያቄ በሚያነሱ ዜጎች ላይ የሚፈጸም ግድያ፡ ሕገወጥ እስራት፡ አፍኖ መሠወር፡ ማፈናቀልና ንብረት መንጠቅ በአስቸኳይ ይቁም!” በሚል ባወጣው መግለጫ የወልቃይት፡ የቅማንት፡ የቁጫና የኮንቶማ ማህበረሰቦች አባላት ያነሷቸውን የማንነት ጥያቄዎች ተከትሎ …

OPEN በኢፌዴሪ ሕገ መንግሥት መሠረት የማንነት ጥያቄ በሚያነሱ ዜጎች ላይ የሚፈጸም ግድያ፤ ሕገወጥ እስራት፤ አፍኖ መሠወር፤ ማፈናቀልና ንብረት መንጠቅ በአስቸኳይ ይቁም!

ሰመጉ 141ኛ ልዩ መግለጫውን ይፋ አደረገ። HRCO 141st Special Report Amharic (Sene 01 2008) “በኢፌዴሪ ሕገ መንግሥት መሠረት የማንነት ጥያቄ በሚያነሱ ዜጎች ላይ የሚፈጸም ግድያ፤ ሕገወጥ እስራት፤ አፍኖ መሠወር፤ ማፈናቀልና ንብረት መንጠቅ በአስቸኳይ ይቁም!” በሚል ባወጣው መግለጫ የወልቃይት፤ የቅማንት፤ የቁጫና የኮንቶማ ማህበረሰቦች አባላት ያነሷቸውን የማንነት ጥያቄ …