OPEN ከአዲስ አበባና የኦሮሚያ ልዩ ዞን የተቀናጀ ማስተር ፕላን ተቃዉሞ እንቅስቃሴ ጋር በተያያዘ የሚፈጸሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች በአስቸኳይ ይቁሙ!!

HRCO Press Release Oromo Protest Scanned C Dec 11 2015 በተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞች ከህዳር 2008 ዓ. ም. መጨረሻ ጀምሮ የአዲስ አበባና የኦሮሚያ ልዩ ዞን የተቀናጀ ማስተር ፕላን እቅድን በመቃወም ሰልፍ በወጡ ዜጐች ላይ የመንግስት የጸጥታ ሃይሎች እየፈጸሙ ያሉትን የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች በአስቸኳይ እንዲያቆሙ አሳሰበ::  

OPEN 104ኛ ልዩ መግለጫ- የተማሪዎች የመሰማት መብት ይከበር

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ “ኢትዮጵያ ፈርማ የተቀበለችው የኢኮኖሚ ፣ የማኅበራዊና የባህል መብቶች ቃል ኪዳን አንቀጽ 13(1) እያንዳንዱ ሰው ትምህርት የማግኘት መብት እንዳለው ያረጋግጣል። ትምህርት የሰውን ሰብእናና ክብር በማሳደግ ለሰብአዊ መብቶች  መከበር አስተዋፅኦ ማድረግ እንደሚገባውም ይህ አንቀጽ ያሰምርበታል። የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት ጉባዔ(ኢሰመጉ) በዚህ 104ኛ ልዩ መግለጫው በማናውቀው …

OPEN 103ኛ ልዩ መግለጫ – የሕግ የበላይነት ይከበር

“የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት ጉባኤ(ኢሰመጉ) በዚህ 103ኛ መግለጫው ከተለያዩ የኦሮሚያ አካባቢዎችና በአዲስ አበባ ከተማ ከኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ጋር ግንኙነት አላችሁ፤ ደጋፊዎች ናችሁ በሚልና በተለያዩ ምክን ያቶች ዜጎች ያለ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ እንደሚታሰሩ፣ ፍርድ ቤት ከቀረቡም በኋላ ቢሆን ፖሊስ ተደጋጋሚ የጊዜ ቀጠሮ ጠይቆ በተጠርጣሪዎቹ ላይ በቂ ማስረጃ ማቅረብ ባለመቻሉ ፍርድ ቤት መዝ …