OPEN በመንግሥት የጸጥታና ታጣቂ ኃይሎች በዜጎች ላይ የሚፈጸም አሠቃቂ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች በአስቸኳይ ይቁሙ
በመንግሥት የጸጥታና ታጣቂ ኃይሎች በዜጎች ላይ የሚፈጸም አሠቃቂ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች በአስቸኳይ ይቁሙ! ሰመጉ በ140ኛ ልዩ መግለጫው በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የተፈጸሙ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶችን አጋልጧል፡፡ ሙሉ መግለጫውን ከዚህ በታች ይመልከቱ፡፡
Human Rights Council – Ethiopia
Just another WordPress site
Human Rights Council – Ethiopia
Just another WordPress site
በመንግሥት የጸጥታና ታጣቂ ኃይሎች በዜጎች ላይ የሚፈጸም አሠቃቂ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች በአስቸኳይ ይቁሙ! ሰመጉ በ140ኛ ልዩ መግለጫው በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የተፈጸሙ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶችን አጋልጧል፡፡ ሙሉ መግለጫውን ከዚህ በታች ይመልከቱ፡፡
መልዕክተ ሰመጉ ሰኔ 2008 የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ ወርኃዊ ልሣን የሆነችውን መልዕክተ ሰመጉ የሰኔ ወር ዕትም ከዚህ በታች ይመልከቱ መልዕክተ ሰመጉ
HRCO’s Press Release, House Demolishing July 1 2016 በአዲስ አበባ ከተማና አካባቢው ዜጐችን ከቤት ንብረት የማፈናቀል ድርጊት ይቁም!! በአዲስ አበባ ከተማ የተለያዩ ክፍለ ከተሞች የከተማው አስተዳደር ከከተማው ማስተር ፕላን ጋር አይጣጣምም በሚል ምክንያት በርካታ ቤቶችን በማፍረስ ላይ ይገኛል። በአስር ሺህዎች የሚቆጠሩ ዜጐችም ለከፍተኛ አደጋም ተጋልጠው ይገኛሉ። በተለ …
HRCO News Letter Vol. 4 የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ሰመጉ) በ24ኛ ዓመት ቁጥር 004 ዕትሙ የተለያዩ ጉዳዮችን የዳሰሰ ሲሆን ከእነዚህም መካከል በአፍሪካ ለሚፈጸሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ተጠያቂነትን ለማስፈን የሚያስችሉ የህግ ማዕቀፎችን፤ በሀገራችን እየጠነከረ የመጣውን ጽንፈኛ የብሔር ፖለቲካ አመለካከትና ለሰብዓዊ መብት ጥሰት ያለዉን አስተዋጽኦ፤ እንዲሁም የሰብዓዊ መብት ኮሚሽኑ ለተ …
The Human Rights Council (HRCO) 140th Special Report, Amharic (Scanned) March 14 2016 በመንግሥት የጸጥታና ታጣቂ ኃይሎች በዜጎች ላይ የሚፈጸም አሠቃቂ ግድያ፤ ሕገወጥ እሥር፤ ድብደባ፤ ማስፈራራትና ማዋከብ በአስቸኳይ ይቁም!!
The Human Rights Council (HRCO) 140th Special Report, Amharic (Scanned) March 14 2016 ሰመጉ “በመንግሥት የጸጥታና ታጣቂ ኃይሎች በዜጎች ላይ የሚፈጸም አሠቃቂ ግድያ፤ ሕገወጥ እሥር፤ ድብደባ፤ ማስፈራራትና ማዋከብ በአስቸኳይ ይቁም!!” በሚል ርዕስ ያወጣው ልዩ መግለጫ።