OPEN Press Release on the Right to Petition and Arbitrary Detention
Urgent-Press-Release-DECEMBER-8-2022-ENGDownload
Human Rights Council – Ethiopia
Just another WordPress site
Human Rights Council – Ethiopia
Just another WordPress site
Urgent-Press-Release-DECEMBER-8-2022-ENGDownload
አስቸኳይ ጋዜጣዊ መግለጫ ሕዳር_29_2015 ዓ_ም አስቸኳይ_ጋዜጣዊ_መግለጫ_ሕዳር_29_2015_ዓ_ም
አስቸኳይ_በቂ_ትኩረት_የሚያስፈልጋቸው_የሰብዓዊ_መብቶች_ጉዳዮችDownload
መንግስት ለሰላም፣ ለሰብዓዊ መብት መከበር እና ለዲሞክራሲ መስፈን ያለውን ቁርጠኝነት በተግባር እንዲያሳይ ሰመጉ ጠየቀ። የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ባካሔደው ስብሰባ የፖለቲካ ምሕዳሩ መጥበቡን፣ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች በየቦታው እንደሚታዩ እና ዲሞክራሲያዊ ባህል እንዲዳብር መንግስት ተገቢውን ጥረት አለማድረጉን በመገምገም የገዢው ፓርቲ አመራር ኃላፊነቱን እንደሚወስድ በመግለፅ ፓርቲው መግለጫ …
በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት በጌዴኦ ዞን በተለያዩ ወረዳዎች እና በሐረሪ ክልላዊ መንግስት በሐረር ከተማ ውስጥ እየተፈፀሙ ያሉ የተለያዩ የመብት ጥሰቶች በአስቸኳይ ይቁሙ! የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ(ሰመጉ) መንግስት ለብሔረሰብ ተኮር ጥቃቶች የማያዳግም የፖሊሲና የአፈፃፀም መፍትሔ እንዲሰጥ ጠየቀ። ሰመጉ በ143ኛ ልዩ መግለጫው በኢትዮጵያ ብሔርን መሠረት ያደረጉ ጥቃቶች እና ግጭ …
የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ በግብር ጭማሪው ላይ ከንግዱ ማህበረሠብ ለተነሳው ቅሬታና ተቃውሞ እንዲሁም በክልሎች መካከል ለሚነሱት ግጭቶች ምላሽ እንዲሰጣቸው ጠየቀ። ሰመጉ ጳጉሜ 04 ቀን 2009 ዓም ይፋ ባደረገው ጋዜጣዊ መግለጫ የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ‹‹አማካይ የቀን ገቢ ግምት›› በማለት በንግድ ማህበረሰቡ ላይ የጣለውን የግብር መጠን ተከትሎ ከንግድ ማህበረሰቡ የገቢ ግም …