OPEN በዜጐች ላይ የሚፈፀም ህገወጥ ግድያ በአስቸኳይ ይቁም!!

HRCO 139th special report ,Amharic (extrajudicial killing commited in somali regional state of Ethiopia) በሶማሌ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በቀላፎና ሙስታሂል ወረዳዎች የተፈፀመ የጅምላ ግድያና ድብደባን በተመለከተ ሰመጉ መግለጫ አውጥቷል:: ሰመጉ በመግለጫው ታህሳስ 1 እና 2, 2006 ዓ. ም. በሱማሌ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ልዩ ፖሊስ …

OPEN 107ኛ ልዩ መግለጫ – የብሔረሰቦች ራስን የማስተዳደር ጥያቄ ዘላቂ መፍትሄ ያሻዋል

“የገዋዳ(አሌ) ብሔረሰብ በደቡብ ብሔር ብሔረሰብ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት ከሚኖሩ በርካታ ብሔረሰቦች አንዱ ነው።  የብሄረሰቡ አባላት ከ1987 ዓም ጀምሮ በደራሼ ልዩ ወረዳ በሚገኙ 10 ቀ/ ገ ማህበራት ፤ በኮንሶ ልዩ ወረዳ በሚገኙ 7 ቀ ገ ማህበራት እና በደቡብ ኦሞ በሚገኙ 10 ቀ/  ገ/ ማህበራት ውስጥ ይኖራሉ።  ራሳችን ችለን በልዩ ወረዳ መደራጀት ሲገባን በተለያዩ ወረዳዎች መካከል ብሔረሰ …

OPEN 106ኛ ልዩ መግለጫ- ለጎሣ ግጭት ዘላቂ መፍትሄ ይሰጥ

“የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ጉባኤ በዚህ 106ኛ ልዩ መግለጫው በደቡብ ብሄር ብሄረሰብ ሕዝቦች ክልል በአማሮ ኬሌ ልዩ ወረዳ በሚኖሩ የ ኮይራ ብሄረሰብ አባላትና በአዋሳኙ በኦሮሚያ ክልል ጉጂ ዞን አባያ ገላና ወረዳ በሚኖሩ የጉጂ ኦሮሞ ብሄረሰብ አባላት መካከል በተከሰተ ግጭት የደረሰውን የሕይወት ጥፋት ፣ የንብረት ውድመትና የተለያዩ ማህበረሰባዊ ቀውሶች በቦታው በመገኘት አጣርቶ እንደሚከተለው አቅር …

OPEN 104ኛ ልዩ መግለጫ- የተማሪዎች የመሰማት መብት ይከበር

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ “ኢትዮጵያ ፈርማ የተቀበለችው የኢኮኖሚ ፣ የማኅበራዊና የባህል መብቶች ቃል ኪዳን አንቀጽ 13(1) እያንዳንዱ ሰው ትምህርት የማግኘት መብት እንዳለው ያረጋግጣል። ትምህርት የሰውን ሰብእናና ክብር በማሳደግ ለሰብአዊ መብቶች  መከበር አስተዋፅኦ ማድረግ እንደሚገባውም ይህ አንቀጽ ያሰምርበታል። የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት ጉባዔ(ኢሰመጉ) በዚህ 104ኛ ልዩ መግለጫው በማናውቀው …

OPEN 103ኛ ልዩ መግለጫ – የሕግ የበላይነት ይከበር

“የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት ጉባኤ(ኢሰመጉ) በዚህ 103ኛ መግለጫው ከተለያዩ የኦሮሚያ አካባቢዎችና በአዲስ አበባ ከተማ ከኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ጋር ግንኙነት አላችሁ፤ ደጋፊዎች ናችሁ በሚልና በተለያዩ ምክን ያቶች ዜጎች ያለ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ እንደሚታሰሩ፣ ፍርድ ቤት ከቀረቡም በኋላ ቢሆን ፖሊስ ተደጋጋሚ የጊዜ ቀጠሮ ጠይቆ በተጠርጣሪዎቹ ላይ በቂ ማስረጃ ማቅረብ ባለመቻሉ ፍርድ ቤት መዝ …

OPEN 100ኛ ልዩ መግለጫ- አጥፊዎች ለፍርድ መቅረባቸው በጎ አድርጊት ነው

“የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባኤ(ኢሰመጉ) በተለያዩ ጊዜያት የተከሰቱ የጎሳ ግጭቶችን፣ እንዲሁም በቅርቡ የተከሰተውን የሀይማኖት ግት አስመልክቶ ባወጣቸው መግለጫዎች ተጠያቂዎች ለፍርድ እንዲቀርቡ ፣ ጉዳት የደረሰባቸው ተገቢ ካሳ እንዲሰጣቸውና ፣ ግጭቶቹ እንዳይደገሙ ዘላቂ መፍትሄ እንዲፈግላቸው ማሳሳቡ ይታወቃል። ኢሰመጉ በዚህ 100ኛ መግለጫው ከላይ ለተጠቀሰው የሀይማኖት ግጭት ተጠያቂ የሆኑት ግ …