OPEN በኦሮሚያ ክልል የተፈጸሙ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶችንና በአዲስ አበባና ዙሪያው ያሉ የቤት ፈረሳ እንቅስቃሴዎችንና አስመልክቶ ከኢሰመጉ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ

በኦሮሚያ_ክልል_የተፈጸሙ_የሰብዓዊ_መብቶች_ጥሰቶችንና_በአዲስ_አበባና_ዙሪያው_ያሉ_የቤት_ፈረሳ_እንቅስቃሴዎችንናDownload

OPEN “COVID-19 – Toolkit for Civil Society Partners”

ኢሰመጉ (የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ) Rights and Security International ከተሰኘ ተቀማጭነቱን ለንደን ካደረገ ድርጅት እና ከተለያዩ ዓለም አቀፍና ሀገር በቀል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ጋር በሕብረት በመሆን ያሰናዳው ነው። ሰነዱ ሲቪል ማህበራት በዚህ አስቸጋሪ ወቅት ሃገራችን የገጠማትን ችግር ለመቋቋም የሚወሰዱ እርምጃዎች፣ ህጎች እና መመሪያዎች የሰዎችን ሰብአዊ መብቶች …

OPEN በወቅታዊ የሀገራችን ሁኔታ ላይ ከኢሰመጉ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ (ሐምሌ 11 ቀን 2011 ዓ.ም)

በመጋቢት ወር 2010 ዓ.ም. ገዢው ፓርቲ የአመራር ለውጥ ማድረጉን ተከትሎ በጠቅላይ ሚኒስትርነት የተሾሙት ዶ/ር ዐብይ አህመድ በበዓለ ሲመታቸው ወቅት ባደረጉት ንግግር ለሰብዓዊ መብቶች መከበር መስዋዕትነት ለከፈሉ ዜጐች ያላቸውን ክብር መግለፃቸውና ስለደረሰባቸውም እንግልት ይቅርታ መጠየቃቸው፤ ዴሞክራሲ ለሀገሪቱ የህልውና ጉዳይ መሆኑን መግለፃቸው ይታወሳል። ሃሳብን በነፃነት የመግለፅ፣ የመደራጀት …