Region:
አዲስ አበባ
Latest Posts
በኢሰመጉ ላይ እየደረሰ ያለ ህገ-ወጥ እስር እና ጫና በአስቸኳይ ይቁም!
ከህግ አግባብ ውጪ እየተፈጸመ ያለው እስር በአስቸኳይ ይቁም
መንግስት በህይወት የመኖር፣ የአካል ደህንነት እና የመዘዋወር መብቶችን በተገቢው ሁኔታ ሊያከብር እና ሊያስከብር ይገባል!
ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብቶች ቀንን አስመልክቶ ከኢሰመጉ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስር በሚገኙ የመንግስት ትምህርት ቤቶች ውስጥ ለሚነሱ ሁከቶች መንግስት በቂ ትኩረት በመስጠት ጉዳዩ ከቁጥጥር ውጭ ከመውጣቱ በፊት አስቸኳይ ዘላቂ መፍትሔ ይስጥ!
ማሳሰቢያ፡
ይህ መግለጫ ዛሬ ታህሳስ 04 ቀን 2015 ዓ.ም ከሰዓታት በፊት በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ተለቆ የነበረ ሲሆን በድጋሚ የተወሰኑ ማስተካከያዎችን በማድረግ ተሸሽሎ ይፋ መሆኑን እና የቀደመው መግለጫ በእዚህ መተካቱን በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡