OPEN የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ /ኢሰመጉ/ የአዲስ ዓመት የመልካም ምኞት መግለጫ

ለመላዉ ኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ!! መጪዉ አዲስ ዓመት ሃገራችን ኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች የተከበሩባትና ሃገራዊ ሠላም የሰፈነባት ትሆን ዘንድ አደራውን እና መልካም ምኞቱን ያስተላልፋል። ሁላችንም የምንመኛትኢትዮጵያን እናይ ዘንድ ያለፉትን ዓመታት በአጠቃላይ እና ያለፈዉን ዓመት በተለይም ያስተናገድናቸዉን ፖለቲካዊ ለዉጦች በማጤን በከፍተኛ መረጋጋት ዉ …

OPEN Call for Proposals for Small Grants

Call for Proposals for Small Grants (Open for Individuals/Group Human Rights Defenders and Newly Registered CSOs) Background CRD is partnering with EHRCo. and CARD, civil society organizations basing in Ethiopia, for a project titled “Supporting Transi …