OPEN ሰመጉን ይደግፉ ለሰብዓዊ መብች መከበር የበኩልዎን አስተዋጽዖ ያበርክቱ

hrco-fund-raising-events-20 ሰመጉን ይደግፉ ለሰብዓዊ መብች መከበር የበኩልዎን አስተዋጽዖ ያበርክቱ የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ሰመጉ) በኢትዮጵያ የሽግግር ወቅት ቻርተር አንቀጽ 1(ሀ) እና በኢትዮጵያ ፍትሐ ብሔር ሕግ ቁጥር ከ404–482 በተጻፉት ድንጋጌዎች መሠረት መስከረም 29 ቀን 1984 ዓ.ም. በአባላት የተመሠረተ ማኅበር ነው፡፡ ሰመጉ በበጎ አድራጎትና ማኅበራት ዐዋጅ ቁጥር …