OPEN ከአዲስ አበባና የኦሮሚያ ልዩ ዞን የተቀናጀ ማስተር ፕላን ተቃዉሞ እንቅስቃሴ ጋር በተያያዘ የሚፈጸሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች በአስቸኳይ ይቁሙ!!

HRCO Press Release Oromo Protest Scanned C Dec 11 2015 በተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞች ከህዳር 2008 ዓ. ም. መጨረሻ ጀምሮ የአዲስ አበባና የኦሮሚያ ልዩ ዞን የተቀናጀ ማስተር ፕላን እቅድን በመቃወም ሰልፍ በወጡ ዜጐች ላይ የመንግስት የጸጥታ ሃይሎች እየፈጸሙ ያሉትን የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች በአስቸኳይ እንዲያቆሙ አሳሰበ::