OPEN ብሄር ተኮር ማፈናቀልና እንግልት በአስቸኳይ ይቁም!

ሙሉ መግለጫውን ከዚህ በታች ያንብቡ በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን ኖኖ አሎ ቀበሌ የተፈፀመ የመብት ጥሰት የመብት ጥሰቱ የኋላ ታሪክ በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ምዕራብ ሸዋ ዞን ኖኖ ወረዳ በሚገኙ የተለያዩ ቀበሌዎች ውስጥ በእርሻ ሥራ የሚተዳደሩ አርሶ አደሮች የተለያዩ አይነት ሰብሎችን በመዝራት ራሳቸውን፣ ቤተሰባቸውን ክልሉንና በአጠቃላይም ለሀገሪቱ ገበያ የሚቀርብ ምርት በማምረት የሚታ …

OPEN በመንግሥት የጸጥታና ታጣቂ ኃይሎች በዜጎች ላይ የሚፈጸም አሠቃቂ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች በአስቸኳይ ይቁሙ

በመንግሥት የጸጥታና ታጣቂ ኃይሎች በዜጎች ላይ የሚፈጸም አሠቃቂ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች በአስቸኳይ ይቁሙ! ሰመጉ በ140ኛ ልዩ መግለጫው በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የተፈጸሙ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶችን አጋልጧል፡፡ ሙሉ መግለጫውን ከዚህ በታች ይመልከቱ፡፡  

OPEN የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ 140ኛ ልዩ መግለጫ

The Human Rights Council (HRCO) 140th Special Report, Amharic (Scanned) March 14 2016 ሰመጉ “በመንግሥት የጸጥታና ታጣቂ ኃይሎች በዜጎች ላይ የሚፈጸም አሠቃቂ ግድያ፤ ሕገወጥ እሥር፤ ድብደባ፤ ማስፈራራትና ማዋከብ በአስቸኳይ ይቁም!!” በሚል ርዕስ ያወጣው ልዩ መግለጫ።

OPEN 103ኛ ልዩ መግለጫ – የሕግ የበላይነት ይከበር

“የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት ጉባኤ(ኢሰመጉ) በዚህ 103ኛ መግለጫው ከተለያዩ የኦሮሚያ አካባቢዎችና በአዲስ አበባ ከተማ ከኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ጋር ግንኙነት አላችሁ፤ ደጋፊዎች ናችሁ በሚልና በተለያዩ ምክን ያቶች ዜጎች ያለ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ እንደሚታሰሩ፣ ፍርድ ቤት ከቀረቡም በኋላ ቢሆን ፖሊስ ተደጋጋሚ የጊዜ ቀጠሮ ጠይቆ በተጠርጣሪዎቹ ላይ በቂ ማስረጃ ማቅረብ ባለመቻሉ ፍርድ ቤት መዝ …

OPEN 99ኛ ልዩ መግለጫ – በተያዙ ሰዎች ላይ የሚፈፀመው ሰቆቃ ይቁም

“ኢትዮጵያ የተቀበለችው ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶች መግለጫ አንቀጽ 5  ማንም ሰው ላይ ጭካኔ የተሞላበት ኢሰብአዊ ወይም ክብርን በሚያዋርድ አያያዝ መያዝ አይገባውም፤ በዚህ ሁኔታ አይቀጣም ይላል። ኢትዮጵያ ፈርማ የተቀበለችውና ፍፁም አስገዳጅ የሆነው የሲቪልና የፖሊቲካ መብቶች ዓለም አቀፍ  ቃልኪዳንም በአንቀፅ 7 ላይ ይህንኑ መብት  ያረጋገጠና ይህ መብት በማናቸውም ሁኔታ የማይገሰስ መሆኑን በ …