OPEN 107ኛ ልዩ መግለጫ – የብሔረሰቦች ራስን የማስተዳደር ጥያቄ ዘላቂ መፍትሄ ያሻዋል

“የገዋዳ(አሌ) ብሔረሰብ በደቡብ ብሔር ብሔረሰብ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት ከሚኖሩ በርካታ ብሔረሰቦች አንዱ ነው።  የብሄረሰቡ አባላት ከ1987 ዓም ጀምሮ በደራሼ ልዩ ወረዳ በሚገኙ 10 ቀ/ ገ ማህበራት ፤ በኮንሶ ልዩ ወረዳ በሚገኙ 7 ቀ ገ ማህበራት እና በደቡብ ኦሞ በሚገኙ 10 ቀ/  ገ/ ማህበራት ውስጥ ይኖራሉ።  ራሳችን ችለን በልዩ ወረዳ መደራጀት ሲገባን በተለያዩ ወረዳዎች መካከል ብሔረሰ …

OPEN 100ኛ ልዩ መግለጫ- አጥፊዎች ለፍርድ መቅረባቸው በጎ ድርጊት ነው

“የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሰመጉ)  በተለያዩ ጊዜ የተከሰቱ የጎሳ ግጭቶችን፣ እንዲሁም በቅርቡ የተከሰተውን የሀይማኖት ግጭት አስመልክቶ ባወጣቸው መግለጫዎች ተጠያቂዎች ለፍርድ እንዲቀርቡ ፣ ጉዳት የደረሰባቸው ተገቢ ካስ እንዲሰጣቸው ግጭቶቹ እንዳይደገሙ ዘላቂ መፍትሔ እንዲፈለግላቸው ማሳሰቡ ይታወቃል። ኢሰመጉ በዚህ 100 ኛ መግለጫው ከላይ ለተጠቀሰው የሀይማኖት ግጭት  ተጠያቂ የሆኑት …