OPEN 105ኛ ልዩ መግለጫ- ሕጋዊ መፍ ት ሔ የሚሻ ሕገ ወጥ ድርጊት

“በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በጋሞጎፋ ዞን በአርባምንጭ ዙሪያ ወረዳ በላንቴ ቀበሌ ገበሬ ማህበር ውስጥ በወላይታ እና በኦቾሎ ብሄረሰብ አባላት መካከል በ1992 ዓ.ም  በይዞታ ይገባኛል ሰበብ በተፈጠረ ግጭት በወላይታ ተወላጆች ላይ የሕይወት መጥፋት ፣ የንብረት መወደም  እና የወላይታ ብሄረሰብ ተወላጆች ከእድር እንደማስወጣት ያሉ የተለያዩ የማሕበራዊ ሕይወት ችግሮች ደርሰው …

OPEN 100ኛ ልዩ መግለጫ- አጥፊዎች ለፍርድ መቅረባቸው በጎ ድርጊት ነው

“የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሰመጉ)  በተለያዩ ጊዜ የተከሰቱ የጎሳ ግጭቶችን፣ እንዲሁም በቅርቡ የተከሰተውን የሀይማኖት ግጭት አስመልክቶ ባወጣቸው መግለጫዎች ተጠያቂዎች ለፍርድ እንዲቀርቡ ፣ ጉዳት የደረሰባቸው ተገቢ ካስ እንዲሰጣቸው ግጭቶቹ እንዳይደገሙ ዘላቂ መፍትሔ እንዲፈለግላቸው ማሳሰቡ ይታወቃል። ኢሰመጉ በዚህ 100 ኛ መግለጫው ከላይ ለተጠቀሰው የሀይማኖት ግጭት  ተጠያቂ የሆኑት …