OPEN ሰመጉ 26ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ሊያካሂድ ነው

የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ሰመጉ) 26ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔውን ያካሂዳል፡፡ ጠቅላላ ጉባዔው የፊታችን እሑድ መጋቢት 24 ቀን 2009 ዓ.ም. በሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሠማኮ) አዳራሽ ከጠዋቱ 2፡30 ይጀመራል፡፡ በጉባዔው የ2008 – 2009 ዓ.ም. ዓመታዊ ሪፖርት፤ የውስጥ እና የውጭ ሪፖርት የሚቀርብ ሲሆን፣ የ2009 – 2010 ዓ.ም ዕቅድና በጀት ሪፖርትም ይቀርባል፡፡ በጉባዔው ላይ …

OPEN በሐገራችን እውነተኛ ዴሞክራሲና የሕግ የበላይነት እንዲሰፍንና ሰብዓዊ መብቶች ሳይሸራረፉ እንዲከበሩ ከምን ጊዜውም የበለጠ ጥረት ለማድረግ ቃላችንን በድጋሚ እናጸናለን!!!

የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ሰመጉ)፣ የቀድሞው የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ) በኢትዮጵያ የሽግግር ወቅት ቻርተር አንቀጽ 1(ሀ) እና በኢትዮጵያ ፍትሐ ብሔር ሕግ ቁጥር ከ404-482 በተጻፉት ድንጋጌዎች መሠረት መስከረም 29 ቀን 1984 ዓ.ም. በአባላት የተመሠረተ የመጀመሪያው መንግሥታዊ ያልሆነ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ተቋም ነው፡፡ ሰመጉ በበጎ አድራጎትና ማኅበራት ዐዋጅ ቁጥር 621 …

OPEN የሕዝብ ሰላማዊ ሰልፍ የማድረግ ዲሞክራሲያዊ መብት ይከበር!! በመንግስት የጸጥታ ሃይሎች የሚወሰድ አላስፈላጊ የኃይል እርምጃ በአስቸኳይ ይቁም!!

የህዝብ ሰላማዊ ሰልፍ የማድረግ ዲሞክራሲያዊ መብት እንዲከበርና የመንግስት የጸጥታ ኃይሎች የሚወስዱት አላስፈላጊ የኃይል እርምጃ በአስቸኳይ እንዲቆም ሰመጉ ጠየቀ። ነሐሴ 26 ቀን 2008 ዓ ም ሰመጉ ባወጣው ጋዜጣዊ መግለጫ መንግስት የሚያደርሰው የሰብዓዊ መብት ጥሰት ሐገሪቱን ወደ ከባድ ፖለቲካዊና ማህበራዊ ቀውስ እናዳያስገባት ስጋቱን ገልጿል። ከሐምሌ ወር መጨረሻ ጀመሮ በመንግስት የጸጥታ ኃይሎች …

OPEN መልዕክተ ሰመጉ ሰኔ 2008

መልዕክተ ሰመጉ ሰኔ 2008  የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ ወርኃዊ ልሣን የሆነችውን መልዕክተ ሰመጉ የሰኔ ወር ዕትም ከዚህ በታች ይመልከቱ መልዕክተ ሰመጉ

OPEN በኢፌዴሪ ሕገ መንግሥት መሠረት የማንነት ጥያቄ በሚያነሱ ዜጎች ላይ የሚፈጸም ግድያ፣ ሕገወጥ እስራት፣ አፍኖ መሠወር፣ ማፈናቀልና ንብረት መንጠቅ በአስቸኳይ ይቁም!!

“በኢፌዴሪ ሕገ መንግሥት መሠረት የማንነት ጥያቄ በሚያነሱ ዜጎች ላይ የሚፈጸም ግድያ፡ ሕገወጥ እስራት፡ አፍኖ መሠወር፡ ማፈናቀልና ንብረት መንጠቅ በአስቸኳይ ይቁም!!” በሚል ባወጣው 141ኛ ልዩ መግለጫ የወልቃይት፡ የቅማንት፡ የቁጫና የኮንቶማ ማህበረሰቦች አባላት ያነሷቸውን የማንነት ጥያቄዎች ተከትሎ በየክልሎቹ የተነሱ ግጭቶች የደረሰውን የሰው ህይወት መጥፋት፤ የአካል መጉደል፤ ህገወጥ እስራት፤ …