OPEN 107ኛ ልዩ መግለጫ – የብሔረሰቦች ራስን የማስተዳደር ጥያቄ ዘላቂ መፍትሄ ያሻዋል

“የገዋዳ(አሌ) ብሔረሰብ በደቡብ ብሔር ብሔረሰብ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት ከሚኖሩ በርካታ ብሔረሰቦች አንዱ ነው።  የብሄረሰቡ አባላት ከ1987 ዓም ጀምሮ በደራሼ ልዩ ወረዳ በሚገኙ 10 ቀ/ ገ ማህበራት ፤ በኮንሶ ልዩ ወረዳ በሚገኙ 7 ቀ ገ ማህበራት እና በደቡብ ኦሞ በሚገኙ 10 ቀ/  ገ/ ማህበራት ውስጥ ይኖራሉ።  ራሳችን ችለን በልዩ ወረዳ መደራጀት ሲገባን በተለያዩ ወረዳዎች መካከል ብሔረሰ
Read More

OPEN 106ኛ ልዩ መግለጫ- ለጎሣ ግጭት ዘላቂ መፍትሄ ይሰጥ

“የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ጉባኤ በዚህ 106ኛ ልዩ መግለጫው በደቡብ ብሄር ብሄረሰብ ሕዝቦች ክልል በአማሮ ኬሌ ልዩ ወረዳ በሚኖሩ የ ኮይራ ብሄረሰብ አባላትና በአዋሳኙ በኦሮሚያ ክልል ጉጂ ዞን አባያ ገላና ወረዳ በሚኖሩ የጉጂ ኦሮሞ ብሄረሰብ አባላት መካከል በተከሰተ ግጭት የደረሰውን የሕይወት ጥፋት ፣ የንብረት ውድመትና የተለያዩ ማህበረሰባዊ ቀውሶች በቦታው በመገኘት አጣርቶ እንደሚከተለው አቅር
Read More