Latest Posts

በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች ያለው የሰብዓዊ መብቶች ሁኔታ እጅግ አሳሳቢ በሆነ ደረጃ ላይ ይገኛል!

“COVID-19 – Toolkit for Civil Society Partners”

ኢሰመጉ (የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ) Rights and Security International ከተሰኘ ተቀማጭነቱን ለንደን ካደረገ ድርጅት እና ከተለያዩ ዓለም አቀፍና ሀገር በቀል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ጋር በሕብረት በመሆን ያሰናዳው ነው። ሰነዱ ሲቪል ማህበራት በዚህ አስቸጋሪ ወቅት ሃገራችን የገጠማትን ችግር ለመቋቋም የሚወሰዱ እርምጃዎች፣ ህጎች እና መመሪያዎች የሰዎችን ሰብአዊ መብቶች ባከበረ መልኩ እንዲሆኑ ለመደገፍ እና ለመከታተል እንዲያስችል በማጣቀሻነት እንዲያገለግል ታስቦ የተዘጋጀ ነው። በተለይም የድንገተኛ ጊዜ እርምጃዎች ይበልጥ ተጋላጭ በሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎች ላይ የሚያመጣውን ተፅእኖ ተመጣጣኝ መሆኑን ለመለየት እና ምላሽ መስጠት እንደሚያስችል ይታመናል።

የኮሮና ቫይረስ ሥርጭትን ለመቆጣጠር የሚደረገው ጥረት ሰብዓዊ መብቶችን በማይጥስ መልኩ መሆን ይገባዋል!