“COVID-19 – Toolkit for Civil Society Partners”

ኢሰመጉ (የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ) Rights and Security International ከተሰኘ ተቀማጭነቱን ለንደን ካደረገ ድርጅት እና ከተለያዩ ዓለም አቀፍና ሀገር በቀል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ጋር በሕብረት በመሆን ያሰናዳው ነው። ሰነዱ ሲቪል ማህበራት በዚህ አስቸጋሪ ወቅት ሃገራችን የገጠማትን ችግር ለመቋቋም የሚወሰዱ እርምጃዎች፣ ህጎች እና መመሪያዎች የሰዎችን ሰብአዊ መብቶች ባከበረ መልኩ እንዲሆኑ ለመደገፍ እና ለመከታተል እንዲያስችል በማጣቀሻነት እንዲያገለግል ታስቦ የተዘጋጀ ነው። በተለይም የድንገተኛ ጊዜ እርምጃዎች ይበልጥ ተጋላጭ በሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎች ላይ የሚያመጣውን ተፅእኖ ተመጣጣኝ መሆኑን ለመለየት እና ምላሽ መስጠት እንደሚያስችል ይታመናል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*

*

*

“COVID-19 – Toolkit for Civil Society Partners”

This content is restricted to site members. If you are an existing user, please log in. New users may register below.

Existing Users Log In
   
New User Registration
*Required field