OPEN የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ 140ኛ ልዩ መግለጫ

The Human Rights Council (HRCO) 140th Special Report, Amharic (Scanned) March 14 2016 ሰመጉ “በመንግሥት የጸጥታና ታጣቂ ኃይሎች በዜጎች ላይ የሚፈጸም አሠቃቂ ግድያ፤ ሕገወጥ እሥር፤ ድብደባ፤ ማስፈራራትና ማዋከብ በአስቸኳይ ይቁም!!” በሚል ርዕስ ያወጣው ልዩ መግለጫ።

OPEN ከአዲስ አበባና የኦሮሚያ ልዩ ዞን የተቀናጀ ማስተር ፕላን ተቃዉሞ እንቅስቃሴ ጋር በተያያዘ የሚፈጸሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች በአስቸኳይ ይቁሙ!!

HRCO Press Release Oromo Protest Scanned C Dec 11 2015 በተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞች ከህዳር 2008 ዓ. ም. መጨረሻ ጀምሮ የአዲስ አበባና የኦሮሚያ ልዩ ዞን የተቀናጀ ማስተር ፕላን እቅድን በመቃወም ሰልፍ በወጡ ዜጐች ላይ የመንግስት የጸጥታ ሃይሎች እየፈጸሙ ያሉትን የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች በአስቸኳይ እንዲያቆሙ አሳሰበ::  

OPEN 106ኛ ልዩ መግለጫ- ለጎሣ ግጭት ዘላቂ መፍትሄ ይሰጥ

“የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ጉባኤ በዚህ 106ኛ ልዩ መግለጫው በደቡብ ብሄር ብሄረሰብ ሕዝቦች ክልል በአማሮ ኬሌ ልዩ ወረዳ በሚኖሩ የ ኮይራ ብሄረሰብ አባላትና በአዋሳኙ በኦሮሚያ ክልል ጉጂ ዞን አባያ ገላና ወረዳ በሚኖሩ የጉጂ ኦሮሞ ብሄረሰብ አባላት መካከል በተከሰተ ግጭት የደረሰውን የሕይወት ጥፋት ፣ የንብረት ውድመትና የተለያዩ ማህበረሰባዊ ቀውሶች በቦታው በመገኘት አጣርቶ እንደሚከተለው አቅር …

OPEN 99ኛ ልዩ መግለጫ – በተያዙ ሰዎች ላይ የሚፈፀመው ሰቆቃ ይቁም

“ኢትዮጵያ የተቀበለችው ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶች መግለጫ አንቀጽ 5  ማንም ሰው ላይ ጭካኔ የተሞላበት ኢሰብአዊ ወይም ክብርን በሚያዋርድ አያያዝ መያዝ አይገባውም፤ በዚህ ሁኔታ አይቀጣም ይላል። ኢትዮጵያ ፈርማ የተቀበለችውና ፍፁም አስገዳጅ የሆነው የሲቪልና የፖሊቲካ መብቶች ዓለም አቀፍ  ቃልኪዳንም በአንቀፅ 7 ላይ ይህንኑ መብት  ያረጋገጠና ይህ መብት በማናቸውም ሁኔታ የማይገሰስ መሆኑን በ …