OPEN በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስር በሚገኙ የመንግስት ትምህርት ቤቶች ውስጥ ለሚነሱ ሁከቶች መንግስት በቂ ትኩረት በመስጠት ጉዳዩ ከቁጥጥር ውጭ ከመውጣቱ በፊት አስቸኳይ ዘላቂ መፍትሔ ይስጥ!

በአዲስ_አበባ_ከተማ_አስተዳደር_ስር_በሚገኙ_የመንግስት_ትምህርት_ቤቶች_ውስጥ_ለሚነሱ_ሁከቶች_መንግስት-1Download ማሳሰቢያ፡ ይህ መግለጫ ዛሬ ታህሳስ 04 ቀን 2015 ዓ.ም ከሰዓታት በፊት በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ተለቆ የነበረ ሲሆን በድጋሚ የተወሰኑ ማስተካከያዎችን በማድረግ ተሸሽሎ ይፋ መሆኑን እና የቀደመው መግለጫ በእዚህ መተካቱን በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡

OPEN 103ኛ ልዩ መግለጫ – የሕግ የበላይነት ይከበር

“የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት ጉባኤ(ኢሰመጉ) በዚህ 103ኛ መግለጫው ከተለያዩ የኦሮሚያ አካባቢዎችና በአዲስ አበባ ከተማ ከኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ጋር ግንኙነት አላችሁ፤ ደጋፊዎች ናችሁ በሚልና በተለያዩ ምክን ያቶች ዜጎች ያለ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ እንደሚታሰሩ፣ ፍርድ ቤት ከቀረቡም በኋላ ቢሆን ፖሊስ ተደጋጋሚ የጊዜ ቀጠሮ ጠይቆ በተጠርጣሪዎቹ ላይ በቂ ማስረጃ ማቅረብ ባለመቻሉ ፍርድ ቤት መዝ …