የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሰመጉ) የመራጮች ትምህርት የአሰልጣኞች ስልጠና መስጠቱን ቀጥሏል። Posted on 15th March 2021 by EHRCO Categories: Uncategorized @am Posted on: Mar 15, 2021 Region: በባህርዳር ከተማ ለባህርዳር እና ጎንደር አሰልጣኞች ለሁለት ቀን የሚቆይ ስልጠና እየሰጠ ይገኛል። በቀጣይም አዲስ አበባን ጨምሮ በተለያዩ ከተሞች ይህ የመራጮች ትምህርት የአሰልጣኞች ስልጠና ይሰጣል። ምርጫ_2013